FIND YOUR DORM HERE
ራዕይ
• የዩኒቨርስቲውን ቀዳሚ የመሆን ራዕይ እውን እንዲሆን በማድረግ ሒደት ውስጥ ዘለቄታዊነት ያለው ውጤታማ ህብረት በመገንባትና ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆኑ አባላቶችን በማፍራት
ዓላማ
• በህይወት ክህሎት ሀገር ተረካቢዎችን ማፍራት። ፣በማህበረሰብ አገልግሎት ረገድ ጥሩ የአገልጋይነት ባህልን ያካበቱ ዜጎችን ማፍራት። ፣የመተጋገዝ /ትምህርትን በተመለከተ/ ባህልን ማዳበር።
ተልዕኮ
• ሰላማዊ የሆነ የመማርና ማስተማር እንዲሰፍን ለማድረግ እንዲሁም በትምህርት ልቀት፣ በጥናትና ምርምር እና በማህበረሰብ አገልግሎት የጎለበተ ጥራት ያለው እውቀት የጨበጠ ተማሪ ማፍራት፡፡
Contact
Contact Us
Our Address
KebriDehar,Somali, ETHIOPIA
Email Us
student.union@kdu.edu.et
Call Us
Website Developed by Ayanle Hassen © 2022